⭐NEW & BEAUTIFUL DESIGN COFFEE MAT ፡ Unlike the traditional mats that are used for coffee ceremony, this mat is made up of tpr non-slip material with a beautiful design and pattern. It creates traditional sense in a modern way harmony for your coffee ceremony
⭐NON-SLIP TEXTURE ፡This beautiful coffee mat has a non-slip texture which provides excellent layout for any surfaces. Non-slip on wood floor, tile floor and cement floor. LIGHTWEIGHT , FLEXIBLE & EASY TO CLEAN It is easy to roll this mat after you use it for your coffee ceremony. The lightweight features makes the mat to put it in a small area after usage. In addition , it is easy to clean it. If you buy for your home it will create a modern look for your house.
⭐ልዩ እና አዲስ ቆንጆ የቡና ምንጣፍ : ይህ የቡና ምንጣፍ ከሌሎቹ ባህላዊ ምንጣፎች በተለየ ጥራትንና ኳሊቲ ከቲፒአር የማይንሸራተት የተሰራ ሲሆን በልዩ ቆንጆ ዲዛይን ያሸበረቀ ነው፡፡ ምንጣፉ ባህላዊውን ይዘት በዘመናዊ መንገድ በመያዙ ለቡና ስርአቱ ልዩና የሚያምር ስሜትን የሚፈጥርሎት ነው፡፡
⭐የማይንሸራተትና ቲፒአር የተሰራ ፡- ምንጣፉ ከተሰራበት ቲፒአር የተነሳ የማይንሸራተት ሲሆን በየትኛውም ቦታ ላይ በእንጨት ወለል፤ በሲሚንቶ ሴራሚክ አሊያም በየትኛውም ወለል ላይ በመሆን የተዋበ ይዘትን ይፈጥራል፡፡
⭐ቀላል፤ ለአያያዝ የሚመች እና በቀላሉ የሚፀዳ ፡-ምንጣፍ በቀላሉ ተጠቅልሎ የሚቀመጥና የሚዘረጋ በመሆኑ ለአያያዝና ለማስቀመጥ ቦታ የማይፈጅ ምቹ ነው፤ በቀላሉ ለማፅዳት የሚመች በመሆኑ ወደውት ለረጅም ጊዜ ይጠቀሙበታል፡፡ ለቤትዎ ልዩ ውበትን ስለሚያጎናፅፍ ይግዙና ይጠቀሙበት፤ ለስጦታ ቢወስዱት የማይረሳ ትዝታን ያስቀምጣሉ፡፡